ዱኣ Descargar

Enviar a tus amigos
Agregar
 • 28 jun. 2018

 • በድምፅ ዳውንሎድ ለማድረግ የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ክሊክ ያድርጉ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ወይንም የሚከተለውን የጎግል ድራይቭ አድራሻ ክሊክ ያድርጉ https://goo.gl/Qp51PG

Comentarios

 • Samira Ibrahim
  Samira Ibrahim Hace 2 años

  አላህ ሆይ ይሄን የተውሂድ ጀግና ከመጥፎ ነገር ጠብቅልን ጀዛክሏህ ኸር አቡ መርየም

 • Fatima Hassan
  Fatima Hassan Hace 2 años

  ሀያሉ ጌታችን አላህ ይውደድህ

 • Seada mhammed
  Seada mhammed Hace 2 años

  ኡስታዜ አላህህህህህ ይጠብቅቅቅቅህህህህህህ ወላሂ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም።የተውሂድ አባት ሽርክን ፈልፍለክ ያወጣክ አህ ይጨምርልህህህህህ።

 • خالد القحطاني
  خالد القحطاني Hace 2 años (editado)

  አላህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ኡስታዝ ሳዳት ከማል። አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ።ትምህርትህ ግልፅና ፍትፍት እንደመጉረስ ነው ለኔ።በጉጉት ነው ሁልጊዚ የምጠብቅህ ።ጃዛክን አላህ ይክፈልህ።እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን።

 • Nafisa Mohamed
  Nafisa Mohamed Hace 2 años

  ሰብሃን አላህ አላህ ወደ ትክክለኝ መንገድ ይምራን ያንተን መሐደራ በማዳመጥ ብዙ ነገር አሳውቆኝል ወንድሜ በረካ ሁን

 • Mahmp Aabpo
  Mahmp Aabpo Hace 2 años

  አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ፅናቱን ይስጥህ ሃቅ ተናጋሪዎችን አላህ ያብዛልን

 • Fatmaበአላህ አስገቡኝ Nooria

  አይ የኛ ጀግና ሀቅ ሁሉ ካተ ጋር ናትኮ አላህ እዉቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የኛ ዉድ

 • Bent Ahmed እሙ ዘምዛ

  እንደዚህ ሙሀደራ. ደጋግሜ ያመጥከት የለኝም ምንም አይሰለችም. ውድ. ሙስሊም እህት ወንድሞች. እስከመጨረሻው አድምጡት ባረከሏሁ ፊኩም

 • لا معبود حق إلا الله

  በጉጉት ነው የምጠብቀወወ ትምህርትህን

 • rabia bint mohammed ربيعه

  ኡስታዝ ሳዳት ከማልን የሰጠን የአለማቱ ጌታችን አላህ እደ ክብሩ የላቀ እደ ግዛቱ የሰፋ እደ ችሎታው የጠራ ምስጋና ይገባው የአለማቱ ጌታ አልሀምዱሊላህ ኡስታዜ አዩኒ ያረቢ ይጠብቅህ አተ የተውሂድ ጀግና

 • M Madina
  M Madina Hace 1 año

  ወላሂ. እንዳተ. ነፍሴን. የመለሰልኝ የለም. አላህ. ከፍ. ያርግህ. ያገራችንን. ባህል. አነንተ ነህ. ያወከው

 • seade ነኞ የአላህ ባርያ As

  ኡሳታዝ

 • Hayu hussen
  Hayu hussen Hace 1 año

  የአላህ አላህ ድኑን አውቀው ሽርክ የሚሰሩትን አላህ ይርገማቸው አዳተ አይነት 10 ዳኢ ቢገኝ ሀሪፍ ነበር

 • Bint Edres
  Bint Edres Hace 2 años

  ጀዛከሏሁ ኸይረን አቡ ኑህ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ከሙናፊቆቾ ሴራ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ የተዉሂድ አሥተማሪ ለሠጠን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥክ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን

 • Hadra dineka hadra dineka

  ኡሥታዜ የኔ ጀግና ወላሂ እኔሥ ስለ እርሶ ለመናገር ቃል ያሠኛል አላህ ይጠብቆት ሡብሀነላህ እንደው አላህ አምሣያዎት ያብዛልን ያረብ

 • zebiba hussen
  zebiba hussen Hace 1 año

  ኡስታዝ ይቅር በለኝ ዱሮ እጠላህ ነበር አሁን ግን እውነትን አውቄ አለሁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

 • Njhማሻአሏህ ጀዛአከሏህ ኸይር Mjn

  ያአሏህ ሳዳትን ጠብቅልን እንደሱ ጀግና ለህቅ የቆመ አብዛልን ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ለአሏህ ብዬ እወድሀለሁ ኡስታዜ

 • Rahmet Murad
  Rahmet Murad Hace 1 año

  ሱብሀነላህ ዳእዋህን እንዳዳምጥ ያግራልኝ በሰማሁትም ተግባሪ ያርገኝ ሱብሀነላህ አላሁ አክበር ያረብ አላህ እድሜህን እውቀትም ይጨምርልህ

 • zarah Delo Reyes
  zarah Delo Reyes Hace 2 años

  ጀዛክ አላህ ኸይር

 • ስአዳዋሴ ስአዳዋሴ

  አላኸይጩምርልሕ